ኬንያ ቻይና ለሚገኙ ዜጎቿ የገንዘብ ድጋፍ አደረገች

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ በቻይና ውሃን ግዛት በተቀሰቀሰው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ወደ ሀገር መመለስ ያልቻሉ ዜጎቿን ለመደጎም ገንዘብ መመደቧን ይፋ አድርጋለች። የኬንያ የጤና ሚኒስትር ዳይሬክተር ድጋፉ ለትምህርት ሄደው ቻይና ውሃን ግዛት የሚገኙ የሀገራችንን ዜጎች ለመርዳት የሚውል ነው ብለዋል።