ኬንያ በተቃዋሚዎች እና በመንግሥት መካከል ያለውን ልዩነት ይፈታል የተባለ ሪፖርት ይፋ ሆነ

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እና መንግሥትን እንዲሁም ህዝቡን ወደ አንድነት ያመጣል የተባለለትን ሪፖርት ይፋ አደረጉ። “ድልድይ የመገንባት ተነሳሽነት”የሚል ስያሜ የተሰጠው ሪፖርት ለሃገሪቱ የተለያዩ ችግሮች የመፍትሄ አቅጣጫ ያመላክታል ተብሏል።