በኬንያ ምርጫ “ብዙ” ሴቶች አሸነፉ

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ ባለፈው ሣምንት ባካሄደችው ምርጫ ጥቂት ቢሆኑም ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ቁጥር ያላቸው ሴቶች ማሸነፋቸው ህዝቡ ይበልጥ ስብጥር ያለበትን አመራር መቀበል መጀመሩን እንደሚያሳይ ተንታኖች ተናግረዋል።

ቪክቶሪያ አሙንጋ ከናይሮቢ የላከችውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።