አቦ ካርል - የ “ሰዎች ለሰዎች” ካርልሄንዝ በም ይታወሳሉ

  • እስክንድር ፍሬው

ካርልሄንዝ በም

Your browser doesn’t support HTML5

አቦ ካርል - የ “ሰዎች ለሰዎች” ካርልሄንዝ በም ይታወሳሉ

በቅርቡ ያረፉት የሰዎች ለሰዎች ድርጅት መሥራችና ሊቀመንበር ካርልሄንዝ በም ከግማሽ ባላይ ዕድሜአቸውን ለኢትዮጵያ ሰጥተዋል፤ ለኢትዮጵያዊያን ሠርተዋል።

ከአስምስት ሚልዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በርሳቸው ፕሮጀክቶች በትምህርት፣ በጤና፣ በግብርናና በሌሎች መስኮች ተጠቃሚ ሆነዋል።

የሚስተር ካርልሄንዝ በም የረጅም ጊዜ የሥራ አጋርና የቅርብ ሰው የነበሩት አቶ ብርሃኑ ንጉሤ ያስታውሷቸዋል፡፡

የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡