መንግሥት ለዳኞች ደኅንነት ጥበቃ እንዲያደርግ ተጠየቀ
Your browser doesn’t support HTML5
አማራ ክልል ውስጥ ዳኞች ላይ የሚፈፀም ጥቃት እንዳሳሰባው የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ገልጿል።
ከሰሞኑ ምዕራብ ጎጃም ዞን ውስጥ ሦስት ዳኞች ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ተገልጿል።
Your browser doesn’t support HTML5