የጋዜጠኞች እስር

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ኒውስ ኔትወርክ /ኦኤንኤን/ ሁለት ጋዜጠኞች በመንግሥት ታሰሩብኝ ሲል የቴሌቪዥን ጣቢያው አስታወቀ። የታሰሩ ጋዜጠኞችም ደሱ ዱላ እና ዋቆ ኖሌ እንደሚባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያው ዋና ዳይሬክተር አቶ ሶርሳ ደበላ ተናግረዋል። የኦሮምያ መንግሥት በበኩሉ ጋዜጠኞቹ የታሰሩት በሞያቸው ሳብያ ሳይሆን ጥፋት በመፈፀም ተጠርጥረው ነው ብሏል።