ድምጽ የድጋፍና የተቃውሞ ሰልፍ በጅማ ፌብሩወሪ 11, 2020 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን ለመደገፍ እና የኦሮሞ ፈዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲን ለመቃወም የሚል መልዕክት ያስተላለፉ ሰልፈኞች ዛሬ ጅማ ውስጥ አደባባይ ወጥተዋል። ነዋሪዎቹ ድምፃቸውን ያሰሙት በሩጫና በሰልፍ እንደሆን ታውቋል።