ጃዝ - ብሉ ኖት ሬከርዲንግስ - 75 ዓመት

  • ቪኦኤ ዜና

ብሉ ኖት ሬከርዲንግስ

አልፍሬድ ላየን እና ፍራንክ ዎልፍ /የብሉ ኖት ሬከርዲንግስ ፈጣሪዎች/

Your browser doesn’t support HTML5

ጃዝ - ብሉ ኖት ሬከርዲንግስ - 75 ዓመት


ይህ ዓመት ለአሜሪካ ጃዝ ሙዚቃ ትልቅ ዓመት ነው፡፡

ይህንን ቀን በታላቅ ጉጉት ሲጠብቁ የኖሩ ብዙ ናቸው፡፡

የብሉ ኖት ቀረፃ መለያ ከተፈጠረ እነሆ ሰባ አምስት ዓመት ሆነው፡፡

በትንግርታዊው ብሉ ኖት የልደት ዓመት ላይ የተጠናቀረውን የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡