በእሥር ያሉት እነ ጀዋር መሐመድ የረሃብ አድማ ከያዙ ሰባት ቀን ሆነው

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ጀዋር መሐመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ እንዲሁም የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራር አባላት የሆኑት ኮሎኔል ገመቹ አያናና ሌሎችም እሥረኞች “እሥር ቤት ውስጥ ይደርስብናል” የሚሉትን ችግር እና የፖለቲካ ሁኔታ በመቃወም የረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው ተገለፀ።