ከአለም ዙርያ የተሰባሰቡ ፎቶዎች እአአ 2016

በዳካ (Dhaka)ከ ቶንጊ (Tong)ከተማ 20 kilometers ኪሎሜትር በባንግላዴሽ የሙስሊም መእመናን ጸሎት እያደረጉ

በቻርሊ ሄብዶ (Charlie Hebdo) መጽሔት ማደራጃ ቢሮ ላይ የደረሰው ጥቃት የመጀመሪያ ዓመት በሚታሰብበት ወቅት የተነሳ ፎቶ።

የኢራቅ ሃይሎች ራማዲን (Ramadi እና ዋና ከተማዋ አንባርን (Anbar)ከአይስስ ነፃ በሚያወጡበት ጊዜ

በካራስኖያርስክ ራሻ (Krasnoyarsk, Russia) አንድ ሴት ፎቶ እያነሳች በየኒሰይ (Yenisei )ወንዝከሳይቤርያ ወጣ ብሎ በሚገኝ ከተማ።

በዳካር (Dakar Rally 2016) የሰባተኛው ውድድር ላይ የፈረንሳይ የመኪና ቅድድም ተወዳዳሪ ሰባስትያን ለኦብ (Sebastien Loeb) ፒጆት እየነዳ በቦሊቪያ (Bolivia)

ካይት (kite)በህንድ አህማዳባድ (Ahmadabad, India)ከተማ በተካሄደ ፌስቲቫል 

Supporters of Taiwan's ruling KMT or Nationalist Party presidential candidate Eric Chu cheer during a campaign rally in Taoyuan City.

የሆንዳ (Honda)ሞተር ሳይክል በዳካር ራሊ ( 2016 Dakar Rally)

በረዶ በተሸፈነ ቦታ አንድ ሰው እየተጓዘ በ ሚንስክ ቤላሩስ (Minsk, Belarus)