ኢቫንካ ትረምፕ በአዲስ አበባ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ኢቫንካ ትረምፕ ከኢትዮጵያ ጉብኝታቸው በተጨማሪም ወደ አይቮሪኮስት እንደሚያመሩ ሲገለፅ በሴቶች ተሳትፎ፣ እኩልነት ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ተወያይተዋል።
ኢቫንካ ትረምፕ ከጠ/ሚ ዐብይ አህመድ እና ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ተገናኝተው ውይይት አድርገዋል።