"ኢቫንካ ትራምፕ ጂ-20 የመሪዎች ጉባዔ አባቷን ተክታ መሳተፏ ትክክል ነው" - ዋይት ኃውስ
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንትዶናልድ ትራምፕ በሀምቡርግ ጀርመን የጂ-20 መሪዎች ጉባዔ ላይ መገኘታቸውን ተክትሎ በእርሳቸው ኃላፊነት የቤተሰባቸው አባላት ጣልቃ ገብነት እንደመነጋገሪያ ርዕስ እንደገና ትኩረት ስቧል፡፡
የቪኦኤ የዋይት ኃውስ ዋና ዘጋቢ ስቴቨን ኸርማን እንደሚለው ለዚህ ትኩረት ምክንያት የሆነው የፕሬዚዳንት ሴት ልጅ ኢቫንካ ትራምፕ በአንደኛው የመሪዎቹ ሥራ ጉባዔ ላይ ስለተገኘች ነው፡፡