የአውሮፓ ሕብረት ፍልሠተኞችን በመቀበሏ ጣሊያንን ሊረዳ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ጣሊያን ከሰሜን አፍሪካ ሜዲቲራኒያንን ባሕር አቋርጠው በየቀኑ የሚጎርፉ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ፍልሠተኞችን መቀበል በቀጠለችበት በአሁኑ ወቅት የአውሮፓ ሕብረት ሊረዳት ቃል ገብቷል፡፡
ጣሊያን ፍልሠተኞቹን ያሳፈሩ የውጭ ሀገር ጀልባዎች ወደ ወደ ወደቦቿ አንዳይገቡ ለማገድ ዝታለች፡፡
ከአለፈው ጥር ወር ጀምሮ 80 ሺሕ የሚደርሱ በደህና ገብተዋል፤ ከ2 ሺሕ በላይ የሚሆኑት ግን አልቀዋል ተብሏል፡፡