የአፍሪካ ስደተኞች በጣሊያን
Your browser doesn’t support HTML5
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚደገፈው እንቅስቃሴ በትናንትናው ዕለት ከሊቢያ አንድ መቶ አርባ ስድስት ጥገኝነት ፈላጊዎችን ወደጣሊያን ማጓጓዝ መቻሉን የደረሰን ዜና አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5