ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ የኅዳሴ ግድብን ጎበኙ

Your browser doesn’t support HTML5

ዘንድሮ በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ላይ የሚከናወነው ሥራ ወሳኝነት ያለው እንደሆነ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ። የግድቡ ሥራ አሁን የሚገኝበት ደረጃ አመርቂ መሆኑንም ጠ/ሚ ዐቢይ ጠቁመዋል።