ድምጽ አይሲስ በኢትዮጵያ? ኦገስት 20, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 ሶማሊያ የሚገኘው የእሥላማዊ መንግሥት ክንፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ጀሌዎችን ለመመልመል የሚያስችሉትን በአማርኛ በድምፅና በቪድዮ የተቀረፁ ጂሃዳዊ የቅስቀሳ ውጤቶችና ፅሁፎችን ሊያወጣና ሊያሠራጭ እንደሆነ ተገልጿል።