የኢሬቻ በዓል
Your browser doesn’t support HTML5
ታላቅ የኢሬቻ በዓል የሰላም ሩጫ መስከረም 11/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ። ሩጫው በኢሬቻ በዓል ዋዜማ የሚደረግ እና ብዝሃነትን የሚያስተናግድ ነው ተብሏል።
Your browser doesn’t support HTML5