የጄነራል ሱሌማኒ መገደል

Your browser doesn’t support HTML5

የኢራን ቁድስ ልዩ ኃይል አዛዥ ጄነራል ቃሲም ሱሌይማኒ በዩናይትድ ስቴት ስ የሚሳይል ጥቃት ከመገደላቸው ጋር የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰሙ ነው። አዛዡን ባግዳድ ዓለምቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ላይ የገደለውን የሚሳየል ጥቃት ያዘዙት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ናቸው። ማይክል ብራውን እና ጀፍ ሴልዲን ያጣናቀራቸውን ዘገባዎች ሰሎሞን አባተ አዘጋጅቷል።