አይፓስ-ኢትዮጵያ አርባ ዓመት ሞላው

  • እስክንድር ፍሬው

አይፓስ-ኢትዮጵያ




ወ/ሮ ሣባ ኪዳነማርያም - የአይፓስ-ኢትዮጵያን ዳይሬክተር


Your browser doesn’t support HTML5

አይፓስ-ኢትዮጵያ አርባ ዓመት ሞላው


በኢትዮጵያ ፅንስን በማቋረጥ ላይ ተጥሎ የነበረውን ገደብ ያላላው ሕግ ተግባራዊ ከሆነበት ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ሴቶችን ሕይወት ማትረፍ መቻሉን ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡

ፅንስን በማቋረጥና በቤተሰብ ምጣኔ ላይ የሚሠራው አይፓስ - ኢትዮጵያ አርባኛ ዓመት አዲስ አበባ ላይ ሲከበር በተለይ ፅንስን በማቋረጥ ላይ የነበረውን ዝምታ ከመስበር አንፃር ውጤታማ ሥራ ማከናወኑ ተገልጿል፡፡

ለዝርዝሩ የአይፓስ-ኢትዮጵያን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሣባ ኪዳነማርያምን ያነጋገረውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡