ድምፃዊ ጌቴ አንለይ ከዲጄ ፋትሱ ጋር የነበረው ቆይታ

Your browser doesn’t support HTML5

“መልክሽ አይበልጥሽም” የሚል አልበም ይዞ በቅርቡ ወደ አድማጮቹ ብቅ የሚለው ባሕላዊና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራው የሚታወቀው ድምፃዊ ጌቴ አንለይ ከዲጄ ፋትሱ ጋር ቆይታ አድርጓል።