ድምጽ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ላይ ውይይት ጁላይ 19, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር፣ ከትናንት ጀምሮ ሃያ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዋና ፀኃፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡