አፍሪካ ወደ አሜሪካ

  • ቆንጂት ታየ

Your browser doesn’t support HTML5

ቪኦኤ በኖርፎክ - የመጀመሪያዎቹ አፍሪካውያን በአሜሪካ በባርነት የተሸጡበት አራት መቶኛ ዓመት መታሰቢያ ። የአሜሪካ ድምፅራዲዮ ጣቢያ በቨርጂኒያ ኖርፎክ ከተማ ከኖርፎክ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ውይይት ባለፈው ሐሙስ ተካሂዷል። ከቪኦኤ የአፍሪካ ዲቪዥን ዳይሬክተር አቶ ንጉሤ መንገሻ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ