ውይይት፡ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት

አቶ ይልቃል ጌትነት - የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር (ፋይል)

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት የወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ እንደሚያሳስባቸው ለአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው አገልግሎት ገለጹ።

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር ይልቃል ጌትነት በአሁኑ ወቅት እዚህ ዩናይት ስቴትስ ውስጥ ይገኛሉ። ቀደም ሲልም በካናዳ ቆይታ አድርገዋል።

የቃለ-ምልልሱን የመጀመርያ ክፍል ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ውይይት፡ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት በፓርቲው ውስጥ አለ ስለሚባለው አለመግባባትና በፓርቲው ውስጥ አለ ስለሚባለው ችግር፣ በአሁኑ ወቅት የፓርቲው መሪው ከኢትዮጵያ ውጪ መሆንም እያነጋገረ መሆንን፣ በነዚህ እና ሌሎች ጉዳዮች የሰጡት ማብራርያ በሁለተኛው ክፍል ቃለ-ምልልሱ ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ውይይት፡ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ-መንበር አቶ ይልቃል ጌትነት(ክፍል 2)