ክፍል ሁለት ቃለ ምልልስ - ከአቶ ጃዋር መሐመድ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሐመድን ስለ መገናኛ ብዙሃን ሚናና፤ የሚመራው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(ኦ.ኤም.ኤን) ስለሚያከናውነው ሥራ ጠይቀነዋል።