ዓለምአቀፍ የጥናት ጉባዔ ባለፈው ሣምንት በአሥመራ ተካሂዷል፡፡
አስመራ —
የቀረቡት ጥናቶች በሶፍት-ዌር እንዲዘጋጁ፣ በኢንተርኔት ላይም እንዲጫጉ ተደርጎ ሕዝብ እንዲጠቀምባቸው የከትናንት በስተያው ዓርብ በተካሄደው የጉባዔው መዝጊያ ላይ ተሣታፊዎቹ ወስነዋል፡፡
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለምአቀፍ የጥናት ጉባዔ በአሥመራ ተካሄደ