የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታዊ ባለሙያዎች 23ኛ መደበኛ ስብሰባ በአስመራ
Your browser doesn’t support HTML5
የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታዊ ባለሙያዎች 23ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ በኤርትራ ዋና ከተማ በአስመራ- ተከፈተ።
በዚህ ለ3 ቀናት በሚቆየው ስብሰባ ከ250 በላይ ከምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የመጡ ተወካዮችና አጋር የኢኮኖሚ ድርጅቶች፡ በቀጠናው አዲስ ውህደትና ትብብር ለመፍጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ።