“ኢትዮጵያ - አነቃቂ ጉዞ፤” አዲስ መጽሃፍ፤ ተከታታይ ውይይት

“ኢትዮጵያ - አነቃቂ ጉዞ” አዲስ መጽሃፍ

የኢትዮጵያን የተፈጥሮ መስህብና ቅርሶች፥ የሕዝቦቿን ባህል፤ ልማድ፥ ወጎችና አናኗር፤ እንዲሁም ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች፤ ማራኪ የመልክዓ ምድራዊ ትእይንትና ተፈጥሮ፥ በካሜራው መነጽር ቀርጾ ያስቀረውን ምስል ለአንባቢያን እይታና ንባብ ካበቃ ወጣት ባለ ሞያ ጋር የተካሄደ ተከታታይ ቃለ ምልልስ ነው።

እሱባለው መዓዛ


እሱባለው መዓዛ ይባላል። ነዋሪነቱ በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በአሌግዛድሪያ ከተማ ነው። ባለፉት አስር ዓመታት ውስጥ ለበርካታ ጊዜያት ወደ ልዩ ልዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በተደጋጋሚ ባደረጋቸው ጉብኝቶች ወቅት ባነሳቸው የፎቶ ግራፍ ምስሎች የተዋበ መጽሃፍ ነው። “ኢትዮጵያ - አነቃቂ ጉዞ፤” ይሰኛል።


Your browser doesn’t support HTML5

“ኢትዮጵያ - አነቃቂ ጉዞ፤” አዲስ መጽሃፍ፤ -- ክፍል አንድ


Your browser doesn’t support HTML5

የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ


Your browser doesn’t support HTML5

የቃለ ምልልሱን የመጨረሻ ክፍል ከዚህ ያድምጡ