የዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ቃለ መጠይቅ

  • እስክንድር ፍሬው

ከ547 የቀጣዩ ፓርላማ መቀመጫዎች ገዢው ፓርቲና አጋሮቹ 545 መቀመጫዎችን ማሸነፋቸውን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በግዜያዊነት በገለጸው ውጤት አመልክቷል።

ከቀሩት ሁለት ወንበሮች አንዱን ያሸነፉት የቀድሞው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ዶ/ር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ናቸው።

እስክንድር ፍሬው በአዲስ አበባ አግኝቶ አነጋግሯቸዋል። ቃለ መጠይቁን ያዳምጡ።