ኢትዮጵያ-አሜሪካዊያን በአሜሪካ ፖለቲካ

Your browser doesn’t support HTML5

የአራት ዓመት ዘመኑን ጨርሶ በተሸኘው የትረምፕ አስተዳደርና የራሳቸው የፕሬዚዳንት ትረምፕ ተግባራትና ውርስ፣ የተተካው የባይደን አስተዳደር በሚጠብቁት ፈተናዎች ላይ አንድ ሪፕብሊካን እና አንድ ዴሞክራቲክ ኢትዮጵያ አሜሪካዊያንን አነጋግረናል።