በስደተኞች ላይ የተሰሩ ሁለት ጥናታዊ ፊልሞች ለኦስካር ሽልማት ታጩ

Your browser doesn’t support HTML5

ወደ ጣልያንና የግሪክ የባህር ወደብ የሚጎርፉ ስደተኞች ላይ የተሰሩ ሁለት ጥናታዊ ፊልሞች የዚህ አመት የኦስካር እጩ ሆነዋል። በ ጃንፍራንኮ ሮሲ የተዘጋጀው ፋየር አት ሲ “fire at sea” የተሰኘው ፊልም በረጅም ጥናታዊ ፊልም መደብ ፎር ፖይንት ዋን ማይልስ “4.1 Miles” የተሰኘው በዴልፊ ማትዚኣራኪ የተሰራው ፊልም በአጭር ጥናታዊ ፊልም መደብ እጩ ሆነው ቀርበዋል።