ድምጽ በሐረሪ ክልል ህገወጥ የመሬት ወረራ ሴፕቴምበር 25, 2019 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 በሐረሪ ክልል የሚገኝ የማኅበረሰብ የትምህርት ተቋም በይዞታው ውስጥ በሚፈፀም ህገወጥ የመሬት ወረራ የተነሳ የመማር ማስተማር ሥራ መጀመር አልቻልኩም አለ።