ድምጽ የምሥራቅ ሃረርጌ ዞን ፖሊስ ባደረገው አሰሳ የጦር መሳሪያዎች ማግኘቱን ገለፀ ዲሴምበር 09, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮምያ ክልል የምስራቅ ሃረርጌ ዞን ባደረገው አሰሳ ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎችን ማግኘቱን አስታወቋል።