ገንዘቤ ዲባባ የዓመቱ የዓለም ምርጥ አትሌት ተባለች
Your browser doesn’t support HTML5
ከገንዘቤ ጋር አሜሪካዊው አሽተን ኢተንም ከወንዶቹ ምርጥ አትሌት ተብሏል፡፡ አትሌቶቹን በአውሮፓ 2015 ዓ.ም ምርጥነት የሰየማቸው ዓለምአቀፉ አማተር አትሌቲክስ ፌደሬሽን ነው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5