"ካለ ምንም ዓፈር በወር እስከ 80 ኪ.ግ የሚመዝን ምርት ማምረት ይቻላል" ሰላም ወንድም

Your browser doesn’t support HTML5

"ሁለት ሜትር በሁለት ሜትር በሆነ ቦታ ላይ ካለ ምንም ዓፈር በውሃ ብቻ በወር እስከ 80 ኪ.ግ የሚመዝን ምርት ማምረት ይቻላል"፤ ትላለች ሰላም ወንድም፡፡ የከተማ ውስጥ ግብርናን ማስፋፋት እና ስራ ፈጠራ ላይ እየሰራች የምትገኝ ወጣት ስራ ፈጣሪ ናት፡፡