የገናሌ ዳዋ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ምርቃት
Your browser doesn’t support HTML5
የገናሌ ዳዋ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብን የኢትዮጵያ ባለሀብቶች ከመንግሥት ጋር በመሆን በሽርክና እንዲያለሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ።
ዶክተር ዐቢይ ይህንን ያሉት 254 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለውን የገናሌ ዳዋ III ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ ባስመረቁበት ወቅት ነው።