የዓለም ሕዝብ ቁጥርን በተመለከተ አዲስ ጥናት

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም የመጀመሪያውን መቶ ሚሊዮን ሕዝብ የሚይዝ ትልቅ ከተማ በምዕተ ዓመቱ መጨረሻ ላይ ልናይ እንደምንችል ተገለፀ። ለዚህ ድምዳሜ መሠረቱ በበርካታ የአፍሪካና እስያ ፈጣን እድገት ባስመዘገቡ ሀገሮች የከተሞችን ፈጣን ግስጋሴ አስመልክቶ የቀረበ አዲስ ጥናት ነው። ጥናቱ በቀጣዮቹ አሥርት ዓመታት፣ አነስተኛ ከተሞች ወደ ግዙፍ ከተማነት ሊቀየሩ እንደሚችሉ ጥናቱ አክሎ ይጠቁማል።