ድምጽ የሑመራና የዳንሻ ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ዲሴምበር 30, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 ከጦርነቱ ማግስት ጀምሮ “ማንነትን የለየ ትንኮሳ እና የንብረት ዘረፋ በሑመራ ከተማና ጦርነቱ በነበረባቸው ከተሞች እየተፈፀመ ነው” ሲሉ አንዳንድ የከተማዪቱ ነዋሪ የትግራይ ብሄር ተወላጆች ለአሜሪካ ድምፅ ተናገሩ።