ኢትዮጵያና ሰብዓዊ መብቶች

  • ቪኦኤ ዜና
የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ሲነሣ የኢትዮጵያ ስም እምብዛም በበጎ አይነሣም፡፡ በብዙ የምትታወቀው በተቃውሞ ድምፆች ላይ ታካሂደዋለች በሚባለው አፈና፤ ጋዜጠኞችን በማሰሯ፤ የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በማሳደዷ ወይም በማዋከቧ ነው፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያና ሰብዓዊ መብቶች

የሰብዓዊ መብቶች ጉዳይ ሲነሣ የኢትዮጵያ ስም እምብዛም በበጎ አይነሣም፡፡ በብዙ የምትታወቀው በተቃውሞ ድምፆች ላይ ታካሂደዋለች በሚባለው አፈና፤ ጋዜጠኞችን በማሰሯ፤ የፖለቲካ ተቃዋሚዎችን በማሳደዷ ወይም በማዋከቧ ነው፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ግን የሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅን በተመለከተ ስህተቶች ቢኖሩም በተቋማዊ መንገድ ሆን ተብለው የሚፈፀሙ ወይም ሳይታረሙ እንዲታለፍ ሆነው የሚተዉ አይደሉም ሲል ይከራከራል፡፡

ለመሆኑ የመንግሥቱ ተቀናቃኞች የሚደርሱባቸው ወከባዎች ወይም አፈናዎች የሚገለፁት በምንድነው?

አዲስ አበባ የምትገኘው ሪፖርተራችን ማርተ ፋን ደር ቮልፍ ምርጫው ከመካሄዱ ጥቂት ቀደም ብሎ በዚህ ሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ከአዲስ አበባ ዘግባ ነበር፤ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የሚባለው ዓለምአቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ቡድንም የ2007ቱ ምርጫ ሊካሄድ አንድ ቀን ሲቀረው መግለጫ አውጥቶ ነበር፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡