ኦፌኮና ኦነግ ስለታሰሩና ስለተለቀቁ አባሎቻቸው
Your browser doesn’t support HTML5
በመንግሥት ፀጥታ ኃይሎች ታስረው ከተፈቱ ሰዎች መካከል የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ ምሥራቅ ወለጋ ተወካይ በሁለት ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ በመታሰሬ በቤተሰቤ ኑሮና ስነ-ልቦናዬ ላይ ጫና ፈጥሯል ይላሉ።
Your browser doesn’t support HTML5