ሂውማን ራይትስ ዋች ለአፍሪካ መሪዎች ጥሪ አደረገ
Your browser doesn’t support HTML5
ሂውማን ራይትስ ዋች ሰኞ ዕለት ለሚደረገው አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት ምስረታ ወቅት የሚታደሙ የአፍሪካ መሪዎች መንግስት ወደ ወደ ትግራይ ክልል የእርዳታ አቅርቦት እንዳይገባ ማገዱን እንዲያስቆሙ ግፊት እንዲያደርጉ ጥሪ አድርጓል፡፡ የድርጅቱ የአፍሪካ ቀንድ ዳይሬክተር ላቲሺያ ቤደር ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡