ዕጩ ተወዳዳሪነት ከታወጀ በኋላ ወደ ፕሬዚደንትነት የሚወስደው ጎዳና
Your browser doesn’t support HTML5
ሌላው እንደቀደሙት ጠበቅ ያለ ቁጥጥር የማይደረግበት የመዋጮ ማሰባሰቢያ መንገድ ደግሞ ሱፐር ፓክ(Super PAC)በሚባለው ኮሚቴ አማካኝነት የሚከናወነው ነው። አንዳንዶች እነዚህ ኮሚቴዎች ምግባረ ብልሹነት ያጠቃቸዋል በማለት ይነቅፋሉ። በሌሎች አስተያየት ደግሞ የመናገር መብት መገለጫ ናቸው። ያም ሆነ ይህ (Super PAC)ሱፐር ፓኮች ባሁኑ ጊዜ ለፕሬዚደንታዊ ዕጩዎች ጠንካራ የመዋጮ ማሰብሰቢያ መንገዶች ሆነዋል።