የሰባ ሁለት ሰዓቱ ገድብና ምላሾች

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ የመከላከያ ኃይል በሦስት ምዕራፎች ከፍሎ የጀመረውን ዘመቻ ወደ ማጠናቀቁ መሆኑን በመጥቀስ የህወሓት መሪዎች እጃቸውን እንዲሰጡ የሚያሳስብ መልዕክት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ትናንት አውጥተዋል።