“በሆቴል ሩዋንዳ” ሰብአዊነታቸው የተተረከላቸው ሩሴስባጊና ፍርድ ቤት ቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ሆቴል ሩዋንዳ በተባለውና ለኦሳክር ሽማልት በታጨው ፊልም የሰብአዊ አገልግሎት ታሪካቸው የተወሳላቸው ፖል ሩሴሰባጊና፣ አማጽያንን በመደገፍ ተከሰው ከትናንት በስቲያ ረቡዕ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡