የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስለበዓል ገበያ

Your browser doesn’t support HTML5

ከበዓል ግብይት ጋር በተያያዘ በርካታ ቁሳቁሶች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መኖሩን ሸማቾች ተናገሩ። በኤግዚቢሽን ማዕከል እና በሌሎች የገበያ ስፍራዎች የበዓል ግብይት እየፈጸሙ ያገኘናቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የዋጋ ንረቱ ከጠበቁት በላይ ስለመሆኑ ተናግረዋል፡፡