ቪድዮ በኢትዮጵያ ተላላፊ በሽታዎችና ዘረኝነት የሚያሳስቡት የጸረ-ኤድስ ዘመቻ መሪ - መስፍን ፈይሳ ሮቢ ጃንዩወሪ 16, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 በ1992 ዓ.ም በኤድስ በሽታ መያዙን ያወቀውና፤ ለረጂም ጊዜ ከቫይረሱ ጋር የኖረው መስፍን ፈይሳ ሮቢ ተላላፊ በሽታዎችና በዘር መከፋፈል ለኢትዮጵያ ስጋት ናቸው ይላል።