ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ 2ኛደረጃ ት/ቤት አስመረቁ

Your browser doesn’t support HTML5

ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሰሜን ሸዋ ዞን በውጫሌ ወረዳ በፅህፈት ቤታቸው ወጪ የተገነባው 2ኛደረጃ ትምህርት ቤት ዛሬ በይፋ መርቀዋል። የትምህርት ቤቱ ወጪ ከውጭ ባሰባሰቡት ዕርዳታ እንደሆነም ወይዘሮ ዝናሽ ተናግረዋል። ተማሪዎች ለትምህርታቸው ትኩረት እንዲሰጡም አሳስበዋል።