ብልት ላይ ስለሚወጣ ቁስለት ወይም ሃርፒስ ማወቅ ያለብን ነገሮች

Your browser doesn’t support HTML5

ሀርፒስ የሚድን በሽታ አይደለም፤ ነገር ግን ህክምና አለው፡፡ እጅግ የተለመደው የሀርፒስ ዓይነት የሚያሳየው ምልክት የብልት መቁሰል ነው፡፡ ስለዚህ በብልት ላይ አንዳንዴም ፊንጢጣ ላይ ትናናሽ ቁስለቶችን ልናይ እንችላለን፡፡ በብልት ላይ የሚወጣ ቁስለት ወይም ሀርፒስ በኤች አይ ቪ የመያዝ ዕድልንም ይጨምራል፡፡ እንዲሁም ነፍሰጡር ሴቶች በብልት ላይ የሚወጣ ሀርፒስ ካለባቸው እና ልጅ ከወለዱ በልጁ እስከ ህልፈት የሚያደርስ ጉዳት ያመጣል፡፡