“ሠላም ጎረቤት” - በፔንሲልቬንያ ፒትስበርግ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ የስደተኛ ማስፈር መርሃ ግብሯ አማካኝነት አምጥታ ለምታሰፍራቸው ስደተኞች የመጀመሪያው የሦሥት ወር ጊዜ መኖሪያ ቤት እና ሥራ እንዲያገኙ፣ የአሜሪካን አኗኗርና ባህል ለማስተዋወቅ ብዙ ርብርብ የሚጠይቅ ጊዜ ነው። በርግጥ በአሜሪካ ማኀበረሠብ ውስጥ በደምብ ተዋሕዶ መኖር እንዲህ በሦሥት ወር ውስጥ የሚያልቅ አይደለም።