በምሥራቅ እና በመካከለኛው ምሥራቅ አፍሪካ ሕፃናትን በብዙ የሚጎዳ አሽመድምድ የአካልና የጤና ችግር ትኩረት፣ ከአመጋገብና ምግብ ዓይነቶች ጋር የተያያዘ ጥንቃቄ፣ መከላከል እና እንክብካቤ ያስፈልገዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
በምሥራቅ እና በመካከለኛው ምሥራቅ አፍሪካ ሕፃናትን በብዙ የሚጎዳ አሽመድምድ የአካልና የጤና ችግር ትኩረት፣ ከአመጋገብና ምግብ ዓይነቶች ጋር የተያያዘ ጥንቃቄ፣ መከላከል እና እንክብካቤ ያስፈልገዋል፡፡
የአንጎል ካንሠርን ለማከም ከሚካሄድ ተከታታይ ምርምር የወጣ በጎ ዜና አለ፡፡
ሰሞኑን ቻይና ውስጥ የተከሰተውና አንድ ሰው ገድሎ አንዱ በጠና የታመመበት የበርድ ፍሉ ዓይነት መጠነኛ ሥጋት ፈጥሯል፡፡
የአዲስ አበባ የጤና ጋዜጠኞች ኢኒሼቲቭ የጋዜጠኞቹን አቅም ለማጎልበትና ትክክለኛና ያልተዛባ መረጃ ለሕዝብ ለማድረስ ጥረት ያደርጋል፡፡
የተያያዘውን የጤና ዘገባ ያዳምጡ፡፡