በትግራይ ክልል የተከሰተውን የአተት በሽታ ለመግታት እየተሠራ ነው

  • ግርማይ ገብሩ

የመቐለ ሆስፒታል ታካሚዎች

በኢትዮጵያ የተከሰተው የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታን ለመግታት መንግሥት ከዓለምአቀፍና አገር በቀል ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር እየሠራ እንደሚገኝ ታውቋል።

የትግራይ ክልል የጤና ቢሮ በክልሉ ያጋጠመው የአተት በሽታን ለመቋቋም ከአጋር ድርጅቶቹ ጋር በመሆን በመስሥራት ላይ እንዳለ ገልጿል።

የመቐለ ሆስፒታል ታካሚዎች

ይህ ህክምና እየተሰጠ ባለበት የመቐለ ሆስፒታል በመገኘት የህክምና ሂደቱን በመከታል እና ባለሞያዎችን በማነጋገር የተጠናከረው ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያይዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል የተከሰተውን የአተት በሽታ ለመግታት እየተሠራ ነው